Ongoing

ማይንድሴት ሶሉሽንስ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኮርፖሬት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ሰጥቷል

ማይንድሴት ሶሉሽንስ ለ3 ቀን የቆየ በአመራርና ሰብዕና ልህቀት ዙሪያ ባተኮሩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኮርፖሬት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ሰጥቷል። ስልጠናው በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው በኖራ ሪዞርት እየተካሄደ […]