« All Events
ማይንድሴት ሶሉሽንስ ለ3 ቀን የቆየ በአመራርና ሰብዕና ልህቀት ዙሪያ ባተኮሩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኮርፖሬት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ሰጥቷል። ስልጠናው በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው በኖራ ሪዞርት እየተካሄደ ሲሆን ለአንድ አመት የሚቀጥል ነው። በስልጠናው ላይ ዶር ምህረትን ጨምሮ ከፍተኛ የአመራርና የኢንዱስትሪ መሪዎች አሰልጥነዋል።