ማይንድሴት ሶሉሽንስ ለ3 ቀን የቆየ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኮርፖሬት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ሰጠ
ማይንድሴት ሶሉሽንስ ለ3 ቀን የቆየ በአመራርና ሰብዕና ልህቀት ዙሪያ ባተኮሩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኮርፖሬት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ሰጥቷል። ስልጠናው በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው በኖራ ሪዞር የተካሄደ ሲሆን ለአንድ አመት የሚቀጥል ነው። በስልጠናው ላይ ዶር ምህረትን ጨምሮ ከፍተኛ የአመራርና የኢንዱስትሪ መሪዎች አሰልጥነዋል።
