Ongoing

ማይንድሴት ሶሉሽንስ ለ3 ቀን የቆየ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኮርፖሬት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ሰጠ

ማይንድሴት ሶሉሽንስ ለ3 ቀን የቆየ በአመራርና ሰብዕና ልህቀት ዙሪያ ባተኮሩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኮርፖሬት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ሰጥቷል። ስልጠናው በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው በኖራ ሪዞር የተካሄደ ሲሆን ለአንድ […]