« All Events
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከማይንድ ሴትቲንግ ሶሊሽን ጋር በመተባበር በአስተሳሰብና የስራ ባህል ለውጥ ለውጤታማ የገቢ አሰባሰብ በሚል ርዕስ ለአመራሮች ስልጠና ሲሰጥ አርፍዷል:: ጥቅምት 13 2017